“ አሁንም አልቫሬዝን ማስፈረም እንፈልጋለን ” ሁዋን ላፖርታ

“ አሁንም አልቫሬዝን ማስፈረም እንፈልጋለን ” ሁዋን ላፖርታ
“ ባርሴሎናን የሚቀላቀልበት እድል ዜሮ ነው “ አትሌቲኮ ማድሪድ
የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ ጁሊያን አልቫሬዝን ማስፈረም እንደሚፈልጉ በይፋ አሳውቀዋል።
“ አትሌቲኮ ማድሪድ አልቫሬዝን ከሸጠው አሁንም ልንገዛው እንፈልጋለን ” ሲሉ ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ ተናግረዋል።
አትሌቲኮ ማድሪድ በበኩሉ ባወጣው መግለጫ “ ባርሴሎናን የሚቀላቀልበት እድል ዜሮ ነው “ ሲል ምላሽ ሰጥቷል።
“ ባርሴሎና በኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ጉዳይ በጣም ጎድቶናል “ ያለው ክለቡ “ ጉዳዩ የገንዘብ አይደለም የክብር ነው "ብሏል።
አትሌቲኮ ማድሪድ አክሎም “ የውሸት ዘመቻ እየተካሄደ ነው ፣ ተጨዋቹ ተጎጂ እየተደረገ ነው በእሱ ጉዳይ ብቸኛው ተጠቂ ግን እኛ ነን " ብሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe