“ አልቫሬዝ ባርሴሎና እንደማይሄድ ቃሌን እሰጣለሁ ” የአትሌቲኮ ማድሪዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚጌል አንሄል ሂል በሻምፒየንስ ሊግ ድልድል ላይ ተገኝተዋል።

“ አልቫሬዝ ባርሴሎና እንደማይሄድ ቃሌን እሰጣለሁ ” የአትሌቲኮ ማድሪዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚጌል አንሄል ሂል በሻምፒየንስ ሊግ ድልድል ላይ ተገኝተዋል። ሀላፊው በሰጡት ቃል “ ጁሊያን አልቫሬዝ ወደ ባርሴሎና አይሄድም ይሄ ቃሌ ነው " ሲሉ ተናግረዋል። አክለውም “ የእኔ ፍላጎት እንዲቆይ ነው መልቀቅ የሚፈልግ ከሆነ ግን ተተኪ መፈለግ አለብን "ብለዋል። “ ነገርግን ወደ ባርሴሎና አይሄድም…


