“ አልቫሬዝ እኔን ለማሳገት ተሳትፏል ”

“ አልቫሬዝ እኔን ለማሳገት ተሳትፏል ”
“ ሀሰተኛ ውንጀላ ነው እክሳለሁ ” ኤድሰን አልቫሬዝ
የሜክሲኮ ብሔራዊ ቡድን አምበል ኤድሰን አልቫሬዝ ሰው ለማሳገት ተሳትፏል በሚል ውንጀላ ቀርቦበታል።
የዌስትሀም ዩናይትዱ አማካይ ኤድሰን አልቫሬዝ በበኩሉ የቀረበበትን የጠለፋ ክስ ውድቅ አድርጓል።
ክሱን ያቀረበው አንድ የፊልም ባለሙያ ሲሆን በ 2024 ኤድሰን አልቫሬዝ እኔን ለማገት አሲሯል ሲል ገልፆ ነበር።
በወቅቱ ሁለት ሰዎች መሳሪያ ይዘው አይኑን በመሸፈን እንዳገቱት የፊልም ባለሙያው ተናግሯል።
የፊልም ባለሙያው ከተጨዋቹ ጋር ዘጋቢ ፊልም ሰርቶ ያልተከፈለው 206ሺህ ዶላር ገንዘብ እንዳለው ገልጿል።
በዛን ወቅት ክፍያ መጠየቁን እና በዚህ ምክንያት ከኤድሰን አልቫሬዝ ቤተሰብ ጋር ግጭት ውስጥ እንደገባ ተናግሯል።
ኤድሰን አልቫሬዝ በበኩሉ የቀረበበትን ክስ ውድቅ በማድረግ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe