አርሰናል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !

አርሰናል በይፋ ተጨዋች አስፈረመ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ብሩኖ ጉማሬሽን ከኒውካስል ዩናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። መድፈኞቹ ተጫዋቹን በ 7️⃣5️⃣ ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ማስፈረማቸው ተገልጿል። በተጨዋቹ የሽያጭ ትርፍ ላይ የጉማሬሽ የቀድሞ ክለብ ሊዮን 20% ያህል ከሰባት እስከ ስምንት ሚልዮን ፓውንድ ያገኛል። @tikvahethsport @kidusyoftahe


