ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል እና ሊቨርፑል ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል እና ሊቨርፑል ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ !
አርሰናል እና ሊቨርፑል ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ !

በካራባኦ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ አርሰናል ኢፕስዊች ታውንን 4ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ጎሎች ማክስ ዶውማን 2x ፣ ኖኒ ማዱኬ እና ሚኬል ሜሪኖ አስቆጥረዋል።

አርሰናል ማሸነፉን ተከትሎ ወደ አራተኛው ዙር ውድድር አልፏል።

በሌላ ጨዋታ ሊቨርፑል ቶተንሀምን 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።

የሊቨርፑልን የድል ግቦች ማክ አሊስተር ፣ ስቦዝላይ እና ጋክፖ ሲያስቆጥሩ ለቶተንሀም ጋላገር ከመረብ አሳርፏል።

ጥሩ ያልሆነ የውድድር አመት እያሳለፈ የሚገኘው ቶተንሀም ከካራባኦ ካፕ ውጪ ሆነዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች