አርሰናል የኮንሳን ዝውውር አጠናቀቀ !

አርሰናል የኮንሳን ዝውውር አጠናቀቀ ! የወቅቱ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ አርሰናል የእንግሊዛዊውን ተከላካይ ኢዝሪ ኮንሳ ዝውውር አጠናቀዋል። መድፈኞቹ ተከላከዩን ከአስቶን ቪላ በ 51 ሚልዮን ፓውንድ አስፈርመዋል። እንግሊዛዊው ተከላካይ ኢዝሪ ክንሳ በአርሰናል ቤት ለአራት አመት የሚያቆየውን ፊርማ አኑሯል። የ 28ዓመቱ ክንሳ በአስቶን ቪላ ቤት በነበረው ቆይታ 286 ጨዋታዎች ማድረግ ችሏል። …


