አርሰናል የውድድር ዘመኑን በድል ጀምሯል !

አርሰናል የውድድር ዘመኑን በድል ጀምሯል !
በ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን መክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ኮቬንትሪ ሲቲን 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
አምበሉ ማርቲን ኦዴጋርድ ፣ ቡካዩ ሳካ እና ካይ ሀቨርትዝ አርሰናልን አሸናፊ ያደረጉ ጎሎች አስቆጥረዋል።
በጨዋታው ኖርዌያዊው አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል።
ማርቲን ኦዴጋርድ በ 7️⃣3️⃣ የፕሪሚየር ሊግ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ሰኞ - አስቶን ቪላ ከ አርሰናል
ቅዳሜ - ኮቬንትሪ ሲቲ ከ ሀል ሲቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe