አንቾሎቲ ተጨዋቾቹን ምን አሰሩ ?

አንቾሎቲ ተጨዋቾቹን ምን አሰሩ ?
የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ከአውስትራሊያ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ እያደረገ ይገኛል።
አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በጨዋታው የውሀ ሰዓት ተጨዋቾቻቸውን ' ፑሽ አፕ ' ሲያሰሩ ታይተዋል።
ብራዚል የወዳጅነት ጨዋታውን 1ለ0 እየተመራች ትገኛለች።
አሰልጣኙ በልምምድ ወቅት የግብ እድል መጠቀም ያልቻሉ ተጨዋቾችን ተመሳሳይ እንቅስቃሴ ሲያሰሯቸው ነበር።