ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ኢንፋንቲኖ ስራህን ልቀቅ ” ሉዊስ ፊጎ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ኢንፋንቲኖ ስራህን ልቀቅ ” ሉዊስ ፊጎ
“ ኢንፋንቲኖ ስራህን ልቀቅ ” ሉዊስ ፊጎ

የቀድሞ ተጨዋች ሉዊስ ፊጎ የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ስራቸውን እንዲለቁ ጥሪ አቅርቧል።

ሉዊስ ፊጎ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው ፅሁፍ በፕሬዝዳንቱ ድርጊት ደስተኛ አለመሆኑን ገልጿል።

“ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ቦታውን ከፍ ለማድረግ ቃል ገብቶ አውሮዶታል “ ሲል ሉዊስ ፊጎ ተናግሯል።

አክሎም “ እሱ ዋሽቷል አታሏል ጥቅሙን ለማስጠበቅ ሞክሯል “ ሲል ወቅሷል።

“ እሱ ክብሩን ለማስጠበቅ ዘግይቷል እኛ ግን እግርኳስን ለማትረፍ አልዘገየንም መልቀቅ አለበት አሁኑኑ " ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች