ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኤሪክሰን ከክለቡ ጋር ተለያይቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኤሪክሰን ከክለቡ ጋር ተለያይቷል !
ኤሪክሰን ከክለቡ ጋር ተለያይቷል !

ዴንማርካዊው አማካይ ክርስቲያን ኤሪክሰን ከዎልፍስበርግ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱ ተገልጿል።

ኤሪክሰን ከሶስት ወራት በፊት በወዳጅነት ጨዋታ ላይ ራሱን ስቶ መውደቁ አይዘነጋም።

አሁን ላይ ዎልፍስበርግ በስምምነት ተጨዋቹ እስከ 2027 ያለውን ውል ማቋረጡ ተገልጿል።

ክርስቲያን ኤሪክሰን ሰኔ ወር ላይ ከገጠመው ድንገተኛ አደጋ በኋላ ሜዳ ላይ አልታየም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች