ኤሲ ሚላን ከ ላዚዮ አቻ ተለያይተዋል !

ኤሲ ሚላን ከ ላዚዮ አቻ ተለያይተዋል !
በጣልያን ሴርያ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኤሲ ሚላን ከላዚዮ ጋር 2ለ2 ተለያይተዋል።
የላዚዮን ግብ ካንሴሌሪ እና ኖስሊን ሲያስቆጥሩ ሞሬራ 2x ኤሲ ሚላንን አቻ አድርጓል።
ላበጂናሮ ጋቱሶ የሚመራው ላዚዮ በዚህ አመት የመጀመሪያ ጨዋታውን ነጥብ ጥሏል።
የአሰልጣኝ ሩበን አሞሪሙ ኤሲ ሚላን አራት የሴርያ ጨዋታዎችን አልተሸነፈም።
የሊግ ደረጃቸው ?
1️⃣ ላዚዮ :- 10 ነጥብ
4️⃣ ኤሲ ሚላን :- 8 ነጥብ
@tikvahethsport @kidusyoftahe