“ እኛንም ይቅርታ እስክትሉን እየጠበቅን ነው “ ማሬስካ

“ እኛንም ይቅርታ እስክትሉን እየጠበቅን ነው “ ማሬስካ
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ማንችስተር ዩናይትድ ይቅርታ ስለመባሉ ተጠይቀው ነበር።
“ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ለአንተ ይጠቅማሉ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በተቃራኒ ይሆናሉ “ ሲሉ የተፈጠረው አዲስ ነገር አይደለም ብለዋል።
አክለውም “ ከሶስት አመታት በፊት እዚህ እያለሁ ተመሳሳይ ነገር ተፈጥሯል አስታውሳለሁ "ሲሉ ተደምጠዋል።
“ እነሱ ላይ ተመሳሳይ ነገር ተፈጥሮ ነበር " ያሉት ማሬስካ “ ነገርግን እኛን ይቅርታ የጠየቀን የለም ይቃርታውን አሁንም እየጠበቅን ነው “ ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe