“ ከወጣት አሰልጣኞች ማሬስካን አደንቃለሁ ” ጋርዲዮላ

“ ከወጣት አሰልጣኞች ማሬስካን አደንቃለሁ ” ጋርዲዮላ
ስፔናዊው ታላቅ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ሁዋን ክራይፍ ትልቅ አሻራ እንዳሳረፈባቸው ተናግረዋል።
“ የእኔ እውነተኛው አነሳሽ ሁዋን ክራይፍ ነው ” የሚሉት ጋርዲዮላ “ ለስድስት አመታት አሰልጥኖኛል “ ብለዋል።
አክለውም “ ሁዋን ክራይፍ ስለ እግር ኳስ ያለኝን አመለካከት ሙሉ ለሙሉ ቀይሮታል “ ሲሉ ገልጸዋል።
አሁን ካሉ ወጣት አሰልጣኞች የማን አድናቂ እንደሆኑ የተጠየቁት ጋርዲዮላ “ የኢንዞ ማሬስካ “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe