ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ወልዋሎ ዓ.ዩ ተጋጣሚውን አውቋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ወልዋሎ ዓ.ዩ ተጋጣሚውን አውቋል !
ወልዋሎ ዓ.ዩ ተጋጣሚውን አውቋል !

ኢትዮጵያን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚወክለው ወልዋሎ ዓ.ዩ የቅድመ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል።

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ከሱዳኑ ክለብ አል ሂላል ጋር ተደልድሏል።

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ጨዋታውን በሜዳው የሚያደርግ ይሆናል።

ወልዋሎ ዓ.ዩ በደርሶ መልስ የሚያሸንፍ ከሆነ ከዛንዚባሩ ' KMKM ' እና ከሊቢያው አል አህሊ ትሪፖሊ አሸናፊ ጋር ይገናኛሉ።

ጨዋታዎቹ መቼ ይደረጋሉ ?

- የመጀመሪያ ጨዋታዎች ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ሜ ባሉት ቀናት ይካሄዳሉ።

- የመልስ ጨዋታዎች ከመስከረም 1 - 3/2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት እንደሚደረጉ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች