ዋልያዎቹ ስብሰባቸውን አሳውቀዋል !

ዋልያዎቹ ስብሰባቸውን አሳውቀዋል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የ 2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ስብስቡን አሳውቋል።
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለጨዋታዎቹ ለ 39 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።
ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች መካከል ከ20 ዓመት በታች ናሽናል ካምፕ ላይ የሚገኙ ስድስት ተጫዋቾች ተካተዋል።
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዓርብ ነሐሴ 8 ከ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe