ዝዮን ሱዙኪ ወዴት ሊያመራ ይችላል ?

ዝዮን ሱዙኪ ወዴት ሊያመራ ይችላል ?
ጃፓናዊው የፓርማ ግብ ጠባቂ ዝዮን ሱዙኪ በጁቬንቱስ እና ፒኤስጂ እየተፈለገ ይገኛል።
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ግብ ጠባቂውን ለማስፈረም ለፓርማ 33 ሚልዮን ዩሮ ማቅረባቸው ተገልጿል።
ፒኤስጂ ለግብ ጠባቂው እቅዳቸውን ያቀረቡ ሲሆን የተሻለ የማስፈረም እድል አላቸው ተብሏል።
ፒኤስጂ ባቀረበው የዝውውር ሂሳብ ከጁቬንቱስ በልጦ ፉክክሩን እየመሩ እንደሚገኙ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe