ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዣቪ የኔዘርላንድን መስፈርት አያሟላም ” ሽናይደር

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዣቪ የኔዘርላንድን መስፈርት አያሟላም ” ሽናይደር
“ ዣቪ የኔዘርላንድን መስፈርት አያሟላም ” ሽናይደር

የቀድሞ ኔዘርላንዳዊ ተጨዋች ዌስሌይ ሽናይደር የሀገሩ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ዣቪን መሾሙን ተችቷል።

አሰልጣኝ ዣቪ የፌዴሬሽኑን መመዘኛ እንደማያሟላ የገለፀው ሽናይደር “ ውሳኔያቸው እንግዳ ነገር ነው "ብሏል።

“ ዣቪ የአሰልጣኝነት ፍቃዱን ያገኘው በአራት ሳምንታት ነው የፌዴሬሽኑ አሰራር ደግሞ በአራት እና ግማሽ አመት የወሰደ እንዲሆን ይጠይቃል “ ሲል ተናግሯል።

አክሎም “ ለዣቪ መልካሙን እመኝለታለሁ ነገርግን በጣም ትንሽ የአሰልጣኝነት ልምድ ነው ያለው "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች