ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሊቨርፑል የዝውውር ሁኔታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሊቨርፑል የዝውውር ሁኔታ ?
የሊቨርፑል የዝውውር ሁኔታ ?

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በቀጣይ ትልቅ ትኩረት የሚሰጠው የፊት መስመሩን ማጠናከር ላይ መሆኑ ተገልጿል።

ሊቨርፑል ገና የታሪካዊ ተጫዋቹን ሞሀመድ ሳላህ ተተኪ አለማስፈረሙ ይታወቃል።

የ 23ዓመቱ ተጨዋች ብራድሌይ ባርኮላ በዝውውር መስኮቱ የሊቨርፑል የመጀመሪያ ኢላማ ነበር።

ሊቨርፑል በባርኮላ ዝውውር ዙሪያ ከፒኤስጂ ጋር ከስምምነት እንደርሳለን በሚል ተስፋ ማድረጋቸው ተነግሯል።

ይሁን እንጂ ሊቨርፑል ተጫዋቹን ለማስፈረም ፒኤሴጂ የጠየቀውን 145 ሚልዮን ፓውንድ እንዲቀንስለት ይፈልጋሉ።

የ 18ዓመቱ ሌላኛው የፒኤስጂ ተጨዋች ምባዬ ከሊቨርፑል ጋር ስሙ የተያያዘ ተጨዋች ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች