ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሁኔታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሁኔታ ?
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሁኔታ ?

ማንችስተር ዩናይትድ የተለያዩ አሰልጣኞች ማነጋገር መጀመሩ ቢዘገብም ሀሰት መሆኑ ተገልጿል።

ቀያዮቹ ሰይጣኖች በአሁኑ ሰዓት የትኛውንም አሰልጣኝ ቀርበው አለማነጋገራቸው ተዘግቧል።

አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ አሁንም በክለቡ የበላይ ሀላፊዎች እንደሚደገፉ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

በተጨማሪም የክለቡ ተጨዋቾች በአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ እምነት እንዳላቸው ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች