የሳውዲ ሊግ ለይዘት ፈጣሪዎች ምን ህግ አወጣ ?

የሳውዲ ሊግ ለይዘት ፈጣሪዎች ምን ህግ አወጣ ?
የሳውዲ አረቢያ ሊግ ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን አዲስ ህግ ማውጣቱን አስታውቋል።
አወዳድረው አካል ለሊጉ ሽፋን ለመስጠት ፍቃድ ለተሰጣቸው ይዘት ፈጣሪዎች ህጉን እንዳወጣ ገልጿል።
ሊጉ በስታዲየም ውስጥ ሆኖ ጨዋታውን መቅረፅ እና ይዘት መፍጠር በጥብቅ መከልከሉን አስታውቋል።
የብሮድካስት ህግን ማክበር ግዴታ መሆኑን ሊጉ አሳውቋል።
በአዲሱ ህግ ወደ መጫወቻ ሜዳው እና መልበሻ ቤት ውስጥ መግባት እንደማይቻል መከልከሉ ተገልጿል።
በተጨማሪም ከስርጭት ባለመብቱ ጋርም ቢሆን የጨዋታ ጎሎችን አውሮድ መጫን መከልከሉ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe