ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቀድሞ የቶተንሀም ተጨዋች ምን ገጠመው ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቀድሞ የቶተንሀም ተጨዋች ምን ገጠመው ?
የቀድሞ የቶተንሀም ተጨዋች ምን ገጠመው ?

በታይላንድ ሊግ የቀድሞ የቶተንሀም ተጨዋች አንድሮስ ታውሰንድ ልምምድ በሚያደርግበት ወቅት አደጋ አጋጥሞት ነበር።

ተጨዋቹ ከጨዋታ በፊት ሲያሟሙቅ ሜዳውን እየደመደመ የሚያስተካክል ማሽን በላይ ላይ ወጥቶበታል።

አንድሮስ ታውሰንድ በአደጋው እንደመታደል ምንም ከባድ ጉዳት ሳይደርስበት ሊተርፍ መቻሉ ተገልጿል።

የቀድሞ የእንግሊዝ ተጨዋች አንድሮስ ታውሰንድ ከገጠመው አደጋ በኋላ በጨዋታው ተቀይሮ ገብቶ መጫወት ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች