“ የባርሴሎና ምርመራ ይፋጠን ” ሪያል ማድሪድ የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ሪያል ማድሪድ ባርሴሎና ላይ እየተካሄደ ለሚገኘው ምርመራ ፋይሎች እንደሰጠው ገልጿል።

“ የባርሴሎና ምርመራ ይፋጠን ” ሪያል ማድሪድ የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ሪያል ማድሪድ ባርሴሎና ላይ እየተካሄደ ለሚገኘው ምርመራ ፋይሎች እንደሰጠው ገልጿል። ሪያል ማድሪድ ከ ኔግሬራ ጉዳይ ጋር የተያያዘ 50ሺህ ገፆች ያሉት ፋይል ለዩኤፋ ሰጥቷል። ባርሴሎና ባለፉት አመታት ለቀድሞ የዳኞች ምክትል ሀላፊ ተቋም ገንዘብ ከፍሏል በሚል ምርመራ ላይ መሆኑ ይታወቃል። አሁን ላይ የአውሮፓ እግርኳስ…


