ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የተወሰኑ ጨዋታዎች መሸነፍ የዓለም መጨረሻ አይደለም “ ማይክል ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የተወሰኑ ጨዋታዎች መሸነፍ የዓለም መጨረሻ አይደለም “ ማይክል ካሪክ
“ የተወሰኑ ጨዋታዎች መሸነፍ የዓለም መጨረሻ አይደለም “ ማይክል ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድኑ የተወሰነ ጨዋታ ቢሸነፍም ጥሩ ጎኖችም እንዳሉት ገልጸዋል።

“ የተወሰኑ ጨዋታዎች ተሸንፈናል ” ያሉት ካሪክ “ ነገርግን የአለም መጨረሻ ነው ማለት አይደለም ጥሩ ነገሮችንም አድርገናል ” ብለዋል።

“ ከማንችስተር ዩናይትድ ሌላ ቦታ መሆን አልፈልግም ባንወደውም ጥሩ ያልሆነ ጊዜ ሊከሰት ይችላል “ ማይክል ካሪክ

ማይክል ካሪክ አያይዘውም ባሌባ እና ሉክ ሾው በፉልሀም ጨዋታ ወደ ሜዳ ሊመለሱ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች