የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( PFA ) የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ረያን ሼርኪ ⏩ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ⏩ ኤርሊንግ ሀላንድ ⏩ ጋብሬል ማግሀሌስ ⏩ ዴቪድ ራያ እና ⏩ ዴክላን ራይስ በእጩነት መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe


