ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የታሪኬ አካል ትሆናላችሁ “ ማርክ ኩኩሬያ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የታሪኬ አካል ትሆናላችሁ “ ማርክ ኩኩሬያ
“ የታሪኬ አካል ትሆናላችሁ “ ማርክ ኩኩሬያ

ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው ስፔናዊው ተከላካይ ማርክ ኩኩሬያ ለቼልሲ ደጋፊዎች የስንብት መልዕክት አጋርቷል።

ክለቡን ያመሰገነው ማርክ ኩኩሬያ በመልዕክቱ “ ለንደን ሁልጊዜም ቢሆን ቤቴ ይሆናል “ ሲል ገልጿል።

አክሎም “ እናንተ ሁልጊዜም ታሪኬ አካል ትሆናላችሁ “ ሲል ለደጋፊው የስንብት መልዕክቱን አስተላልፏል።

ማርክ ኩኩሬላ ከቼልሲ ጋር ባሳለፈው አራት አመት የክለብ አለም ዋንጫ እና ኮንፈረንስ ሊግ ዋንጫዎችን ማሳካት ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች