ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአርሰናል ሱቅ በዘራፊዎች መሰበሩ ተነገረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአርሰናል ሱቅ በዘራፊዎች መሰበሩ ተነገረ !
የአርሰናል ሱቅ በዘራፊዎች መሰበሩ ተነገረ !

በኤምሬትስ ስታዲየም ጎን የሚገኘው የአርሰናል መደብር ዛሬ ጠዋት በዘራፊዎች መሰበሩ ተገልጿል።

የእንግሊዝ ፖሊስ በድርጊቱ የተሳተፉትን ዘራፊዎች ለመለየት ምርመራ እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

በዘራፊዎች የተወሰዱትን ነገሮች ለመለየት ምርመራ እየተደረገ እንደሚገኝ ተዘግቧል።

ፖሊስ እስካሁን ያሰረው ተጠርጣሪ አለመኖሩን እና በአካባቢው ያሉ የደህንነት ቀረፃዎችን እያጣራ መሆኑ ተገልጿል።

ሱቁ ከዚህ በፊትም በተመሳሳይ ወር ውስጥ የዝርፊያ ሰለባ እንደነበር ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች