የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
በ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ኮቬንትሪ ሲቲን 2ለ0 እየመራ ወደ እረፍት አምርቷል።
ቡካዩ ሳካ እና ካይ ሀቨርትዝ አርሰናልን መሪ ያደረጉ ጎሎች አስቆጥረዋል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በአርሰናል በኩል ጋብሬል እንዲሁም በኮቬንትሪ በኩል ይሬንኪ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ አርሰናል 67% - 33% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe