ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

አርሰናል ከአስቶን ቪላ እያደረገ የሚገኘውን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በአርሰናል በኩል ክሪስቶስ ዞሊስ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ አርሰናል 68% - 32% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለቱ ቡድኖች ምንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ አልቻሉም።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች