ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

ሪያል ማድሪድ ከአትሌቲኮ ማድሪድ እያደረጉ የሚገኘው የደርቢ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በአትሌቲኮ ማድሪድ በኩል ሮሜሮ ፣ ፑቢል እና አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ አትሌቲኮ ማድሪድ 55% - 45% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች