ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የጄሱስ የጨዋታ መንገድ አድናቂ ነኝ ” ሀንሲ ፍሊክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የጄሱስ የጨዋታ መንገድ አድናቂ ነኝ ” ሀንሲ ፍሊክ
“ የጄሱስ የጨዋታ መንገድ አድናቂ ነኝ ” ሀንሲ ፍሊክ

የባርሴሎናው ዋና አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ጋብሬል ጄሱስ ልምምድ ላይ እንዳስደሰታቸው ገልጸዋል።

“ በመጨረሻው ልምምድ ወቅት ከጄሱስ ባየሁት ነገር በጣም ተደስቻለሁ “ ሲሉ ሀንሲ ፍሊክ ተናግረዋል።

ጄሱስ ገና ሙሉ ለሙሉ ዝግጁ አለመሆኑን ያነሱት አሰልጣኙ “ ነገርግን የተወሰነ ሰዓት ለመጫወት ዝግጁ ነው “ ብለዋል።

አክለውም “ የጄሱስ የጨዋታ መንገድ አድናቂ ነኝ ፤ ኳስ ሲይዝ እና ወደ ጎል ሲቀርብ የተረጋጋ ነው ” ሲሉ አድንቀውታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች