የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ሞሀመድ ቤሎሚ ⏩ ጃይደን ቦግል ⏩ ፓስካል ግሮስ ⏩ አሌክሳንደር አይሳክ ⏩ ጄርሚ ጃክዌት ⏩ ኮስቱላስ ⏩ ኬቪን ሻድ እና ⏩ አንቶይን ሴሜንዮ በእጩነት መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport …


