ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ጄሱስ በቡድኑ ልምምድ ያልሰራው ተጨዋች ስለበዛ ነው “ አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ጄሱስ በቡድኑ ልምምድ ያልሰራው ተጨዋች ስለበዛ ነው “ አርቴታ
“ ጄሱስ በቡድኑ ልምምድ ያልሰራው ተጨዋች ስለበዛ ነው “ አርቴታ

ብራዚላዊው የአርሰናል አጥቂ ጋብሬል ጄሱስ ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ እየሰራ እንደማይገኝ ተነግሯል።

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በሰጡት አስተያየት “ በቡድኑ ውስጥ ካሉን ተጨዋቾች ብዛት ጋር የተገናኘ ነው “ ብለዋል።

ጋብሬል ጄሱስ በቀጣይ ቀናት የዝውውር መስኮቱ ሳይዘጋ አርሰናልን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ጋብሬል ማርቲኔ ከልምምድ ለምን በቶሎ እንደሄደ የተጠየቁት አርቴታ " የእሱም ተመሳሳይ የግል ጉዳይ ነው " ብለዋል።

ጋብሬል ማርቲኔሊ በበኩሉ ወደ ሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ለማምራት መቃረቡ ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች