“ ጥቁር መባል አያበሳጨኝም ” ላሚን ያማል

“ ጥቁር መባል አያበሳጨኝም ” ላሚን ያማል
ስፔናዊው የባርሴሎና ኮከብ ላሚን ያማል በቆዳ ቀለሙ ምክንያት እንደማይሸማቀቅ ተናግሯል።
ብዙ ጊዜ የዘረኝነት ጥቃት ሰለባ እንደነበር የገለፀው ላሚን ያማል “ አሁን ግን ምንም ብባል ግድ አይሰጠኝም “ ብሏል።
አክሎም “ አሁን ላይ አንድ ሰው ጥቁር ብሎ ቢጠራኝ በፍጹም አያበሳጨኝም ” ሲል ተናግሯል።
“ ምክንያቱም እኔ ጥቁር ነኝ ሌላ ቀለም አይደለሁም ለምን እበሳጫለሁ “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe