ፈርናንዴዝ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !

ፈርናንዴዝ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል።
በዚህም መሰረት የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል።
ፈርናንዴዝ ማንችስተር ዩናይትድ ኢፕስዊችን ሲያሸንፍ 3️⃣ ጎል አስቆጥሮ 1️⃣ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበሉ አይዘነጋም።
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ባለፈው የውድድር አመት ለ6️⃣ ጊዜ የሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጦ ነበር።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe