ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሀላፊነቱን እኛ መውሰድ አለብን “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሀላፊነቱን እኛ መውሰድ አለብን “
“ ሀላፊነቱን እኛ መውሰድ አለብን “

“ መላው ብራዚላዊያንን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ “

የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አምበል ማርኪኖስ ለሽንፈቱ ሀላፊነቱን እንደሚወስድ ገልጿል።

“ ሀላፊነቱን እኔ እና የቡድኑ ትልልቅ ተጫዋቾች መውሰድ አለባቸው “ ሲል “ አዲሱ ትውልድ ወደፊት መጓዝ ይኖርባቸዋል “ በማለት ወጣቶቹ ከጫና ውጪ እንዲሆኑ አሳስቧል።

“ ያለንን ብንሰጥም በቂ አልነበረም ፣ ከዚህ ትምህርት መውሰድ ይኖርብናል “ ሲል “ መላው ብራዚላዊያንን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ “ ብሏል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች