“ ሀንሲ ፍሊክ አስተሳሰቤን ቀይሮታል ” ራፊና

“ ሀንሲ ፍሊክ አስተሳሰቤን ቀይሮታል ” ራፊና
የባርሴሎናው የፊት መስመር ተጨዋች ራፊና አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ እንደቀየሩት ተናግሯል።
ራፊና ሲናገርም “ እሱ ከመምጣቱ በፊት ከኮፓ አሜሪካ በኋላ ባርሴሎናን ለመልቀቅ አስቤ ነበር "ሲል ገልጿል።
“ ለመለቀቅ ወስኜ ጨርሼ ነበር “ ያለው ራፊና ነገርግን እሱ ለመቆየት አስፈላጊ ነበር ፣ አስተሳሰቤን ቀይሮታል ” ብሏል።
ስለ አልቫሬዝ ያነሳው ራፊና “ አትሌቲኮ ማድሪድ ምን እንዳደረገ ሊገባኝ አልቻለም እሱ ለቅቄ ባርሴሎና መሄድ እፈልጋለሁ ብሏል"ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe