ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሁሉም ሴኔጋልን ማሸነፍ ይፈልጋል “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሁሉም ሴኔጋልን ማሸነፍ ይፈልጋል “
“ ሁሉም ሴኔጋልን ማሸነፍ ይፈልጋል “

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ኤል ሀጂ ማሊክ ዲዩፍ ከ ኢትዮጵያ ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት አስተያየቱን ሰጥቷል።

ሁለም ሴኔጋልን ማሸነፍ እንደሚፈልግ የገለፀው ተጫዋቹ “ አፍሪካ ውስጥ ከሜዳ ውጪ የሚደርጉ ጨዋታዎች ቀላል አይደሉም “ ብሏል።

ከኢትዮጵያ ጋር ለሚኖረው ጨዋታ “ ትኩረት ማድረግ አለብን “ ያለው ዲዩፍ “ በአፍሪካ ሁሉም ጨዋታዎች አስቸጋሪ ናቸው “ ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች