ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ህመም ስላለብኝ ያማልን ለመደገፍ ወደ አሜሪካ አላቀናም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ህመም ስላለብኝ ያማልን ለመደገፍ ወደ አሜሪካ አላቀናም ”
“ ህመም ስላለብኝ ያማልን ለመደገፍ ወደ አሜሪካ አላቀናም ”

የላሚን ያማል ወላጅ አባት ሙኒር ናዝራዊ በድንገት የሚጥል ህመም እንደገጠመው ተናግሯል።

“ የሚጥል በሽታ ስላለብኝ ረጅም በረራ ማድረግ አልችልም በየቀኑ መድኃኒት እወስዳለሁ “ ሲል ገልጿል።

አክሎም “ ደስታ እና ጭንቀት ተዳምሮ ህመሙ ሊገጥመኝ ይችላል ከመጓዜ በፊት በአካባቢዬ ያሉ ሰዎችን ማሰብ አለብኝ ” ብሏል።

“ ችግር መፍጠር ስለማልፈልግ እዚሁ ሆኜ መመልከት ይሻለኛል “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች