“ ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ማቲውስ ኑኔስ

“ ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ማቲውስ ኑኔስ
የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ማቲውስ ኑኔስ ቡድናቸው ሻምፒየንስ ሊግ ለማሸነፍ እንደሚፋለም ገልጿል።
“ ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ እንፈልጋለን ያንን ለማሳካት ሁሉንም ነገር እናደርጋለን ” ሲል ማቲውስ ኑኔስ ተናግሯል።
ስለ ኢንዞ ማሬስካ የተጠየቀው ኑኔስ “ እሱ ለቡድኑ ብዙ ጉልበት አምጥቷል አዲስ ጉልበት ይሰማኛል አስፈልጎን ነበር "ብሏል።
“ በቀኝ መስመር ቦታ በመጫወቴ ደስተኛ ነኝ በየትኛው ቦታ መጫወት እችላለሁ “ ማቲውስ ኑኔስ
@tikvahethsport @kidusyoftahe