ኖቲንግሃም የኤዱ ጋስፐርን ውል አቋረጠ !

ኖቲንግሃም የኤዱ ጋስፐርን ውል አቋረጠ !
ብራዚላዊው የኖቲንግሀም ፎረስት እግር ኳስ ሀላፊ የነበሩት ኤዱ ጋስፐር ከክለቡ ጋር ይፋ ተደርጓል።
ከአንድ አመት በላይ በኖቲንግሀም የቆዩት ኤዱ ጋስፐር ከክለቡ ጋር ያለቸው ኮንትራት ተቋርጧል።
ሀላፊው ካለፈው አመት የካቲት ወር ወዲህ በክለቡ ጨዋታዎች ላይ ተገኝተው አያውቁም።
ኤዱ ጋስፐር በተጨማሪም መጋቢት ወር ላይ ከክለቡ ልምምድ ማዕከል እንዲርቁ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸው ነበር።
ኤዱ ጋስፐር ባለፈው አመት አርሰናልን በመልቀቅ የኖቲንግሀም ፎረስት እግርኳስ ሀላፊ ሆነው መሾማቸው አይዘነጋም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe