ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሆይበርግ የኒውካስልን ጥያቄ ውድቅ አደረገ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሆይበርግ የኒውካስልን ጥያቄ ውድቅ አደረገ !
ሆይበርግ የኒውካስልን ጥያቄ ውድቅ አደረገ ! ኒውካስል ዩናይትድ ፔር ኤሚል ሆይበርግን ከማርሴይ ማስፈረም ንግግር ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የተጨዋቹ የዝውውር ሂደት በአሁኑ ሰዓት መቆሙ ተነግሯል። ኒውካስል ዩናይትድ ማርሴይ ለዝውውሩ የጠየቀውን ሂሳብ ለመክፈል ዝግጁ እንደነበር ተገልጿል። ዴንማርካዊው አማካይ ፔር ኤሚል ሆይበርግ ግን የኒውካስል ዩናይትድን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ተዘግቧል።…

ተዛማጅ ታሪኮች