“ ለቶተንሀም መዘጋጀት ከባድ ነው ”

“ ለቶተንሀም መዘጋጀት ከባድ ነው ”
የኒውካስል ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማቲያስ ጄሴል ለቶተንሀም ጨዋታ መዘጋጀት ፈተና እንደሆነባቸው ተናግረዋል።
“ ቶተንሀም ተጨዋች ማስፈረሙን ገፍቶበታል “ ያሉት አሰልጣኙ “ ለእኛ ለዝግጅት ከባድ ሆኗል ሲሉ ተደምጠዋል።
አዳዲስ ተጨዋቾች ሲመጡ “ ብዙ ነገሮች ይለወጣሉ ስለዚህ እነሱን ለመግጠም ለመዘጋጀት ነገሮች የበለጠ ይወሳሰባሉ “ ብለዋል።
ቶተንሀም በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት በርካታ ገንዘብ በማውጣት ስምንት ተጨዋቾች አስፈርሟል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe