ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኦሊሴ የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ ሊሆን ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኦሊሴ የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ ሊሆን ነው !
ኦሊሴ የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ ሊሆን ነው !

ባየር ሙኒክ የፈረንሳዊውን የፊት መስመር ተሰላፊ ኦሊሴ ኮንትራት ለማራዘም ማሰባቸው ተገልጿል።

ባየር ሙኒክ ለኦሊሴ የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ የሚያደርገው ውል ማቅረብ እንደሚፈልጉ ተነግሯል።

ኦሊሴ በአሁኑ ሰዓት ጉርሻን ጨምሮ አመታዊ 16 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ እንደሚያገኝ ተዘግቧል።

ባየር ሙኒክ ኦሊሴን በየትኛውም ገንዘብ መሸጥ እንደማይፈልግ በዚህ ክረምት ማሳወቁ የሚታወስ ነው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች