ሮናልዶ ክለቡን አሸናፊ አድርጓል !

ሮናልዶ ክለቡን አሸናፊ አድርጓል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ አል ነስር ከአል ታዎን ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል።
የአል ነስርን የማሸነፊያ ጎሎች ሳሙ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ አስቆጥረዋል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ህይወቱ ያስቆጠራቸውን ጎሎች 978 ማድረስ ችሏል።
በሌላ ጨዋታ አል ሂላል ከአል ካሊጅ ያደረገውን ጨዋታ 5ለ1 በሆነ ውጤት መርታት ችሏል።
አል ነስር የመጀመሪያ አራት የሊግ ጨዋታዎችን በማሸነፍ በአስራ ሁለት ነጥብ ይመራል።
አል ሂላል በበኩሉ ያደረጋቸውን ሶስት ጨዋታዎች አሸንፎ በዘጠኝ ነጥብ ሁለት ደረጃ ይዟል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe