ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

ማንችስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ጋር እያደረገ የሚገኘውን ጨዋታ 1ለ0 እየመራ እረፍት ወጥቷል።

ኤርሊንግ ሀላንድ ማንችስተር ሲቲን መሪ ያደረገች ጎል ማስቆጠር ችሏል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በማንችስተር ሲቲ በኩል ረያን ሼርኪ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ሲቲ 67% - 33% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች