ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለኢትዮጵያ ክብር አለን ” ፓትሪክ ቬይራ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለኢትዮጵያ ክብር አለን ” ፓትሪክ ቬይራ
“ ለኢትዮጵያ ክብር አለን ” ፓትሪክ ቬይራ

“ ሜዳው በጣም ጥሩ ነው ”

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ከነገው የኢትዮጵያ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ በሰጡት ቃል “ ነገ የምንጫወተው ለሶስት ነጥብ ነው “ ሲሉ ተናግረዋል።

ፓትሪክ ቬይራ አክለውም “ ለኢትዮጵያ ትልቅ ክብር አለን “ ሲሉ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያን የመጨረሻ ጨዋታ መመልከታቸውን የገለፁት ቬይራ “ የተደራጀ እና ሚዛኑን የጠበቀ ቡድን ነው የምንገጥመው ” ብለዋል።

ስለ ባሕር ዳር ስታዲየም ያነሱት አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ “ ሜዳው በጣም ጥሩ ሜዳ ነው ” ሲሉ አድንቀዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች