ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ዩናይትድ ታዳጊ አስፈርሟል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ዩናይትድ ታዳጊ አስፈርሟል !
ማንችስተር ዩናይትድ ታዳጊ አስፈርሟል !

ማንችስተር ዩናይትድ የ 16ዓመቱን ታዳጊ አይሳክ ኮንዴ ከሊቨርፑል ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል።

በክንፍ ቦታ ተሰልፎ የሚጫወተው ታዳጊው የማንችስተር ዩናይትድን ከ 18ዓመት በታች ቡድን ይቀላቀላል።

ተጨዋቹ ለሊቨርፑል ከ 18ዓመት በታች ቡድን ስድስት ጨዋታዎች አድርጎ አንድ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።

ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት ሳምንታት ሶስት ታዳጊዎችን ከማንችስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል አስፈርሟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች