“ ለእኛ የሚሆን ተጨዋች ማገኘት ከብዶናል ” ሉዊስ ኤንሪኬ

“ ለእኛ የሚሆን ተጨዋች ማገኘት ከብዶናል ” ሉዊስ ኤንሪኬ
“ ፈገግታ የሌለው ተጨዋች ካለ ሌላ መፍትሄ መፈለግ ይሻላል “
የፒኤስጂው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ለቡድናቸው የሚስማማ ተጨዋች ለማስፈረም እንደተቸገሩ ገልጸዋል።
“ ብዙ ተጫዋቾች እኛን መቀላቀል ይፈልጋል “ ያሉት ኤንሪኬ “ ነገርግን እኛ የምንፈልገውን ነገር መላመድ የሚችል ተጨዋች ማገኘት ከብዶናል “ ብለዋል።
“ ብዙ ተጨዋቾች ለእኛ የአጨዋወት እቅድ የሚሆን ብቃት የላቸውም “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
በሌላ በኩል “ አንድ ተጨዋች ወደዚህ መጥቶ ፈገግታ ከሌለው ሌላ መፍትሔ መፈለግ የተሻለ ነው "ሲሉ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe