ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለፈረንሳይ ብዬ የብዙ ክለቦችን ጥያቄ ውድቅ አድርጌያለሁ ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለፈረንሳይ ብዬ የብዙ ክለቦችን ጥያቄ ውድቅ አድርጌያለሁ ”
“ ለፈረንሳይ ብዬ የብዙ ክለቦችን ጥያቄ ውድቅ አድርጌያለሁ ”

አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን አዲሱ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል።

ዚነዲን ዚዳን በሰጡት አስተያየት “ ባለፉት አምስት አመታት ፈረንሳይን ለማሰልጠን የበርካታ ክለቦችን ጥያቄ ውድቅ አድርጌያለሁ “ብለዋል።

አክለውም “ ብሔራዊ ቡድን ከክለብ የተለየ ነው ነገርግን ስራው አያስፈራኝም “ ሲሉ ተናግረዋል።

“ ፍላጎቴ ይሄ ነው በግል ህይወቴ እና ስራዬ መካከል ተመጣጣኝ ይሆናል ይሄ ለእኔ ይስማማል “ ዚነዲን ዚዳን

የዚነዲን ዚዳንን ሹመት በርካታ ደጋፊዎች በቦታው በመገኘት ተከታትለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች