ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ማንን እየተመለከተ ይገኛል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ማንን እየተመለከተ ይገኛል ?
ሊቨርፑል ማንን እየተመለከተ ይገኛል ?

ሊቨርፑል የያን ድዮማንዴ ዝውውር አለመሳካቱን ተከትሎ ብራድሌይ ባርኮላ የመጀመሪያ ኢላማው ሆኗል።

ይሁን እንጂ ፒኤስጂ ተጫዋቹን ለመሸጥ ፍቃደኝነቱን አለማሳየቱ ተዘግቧል።

እንዲሁም የተጫዋቹን የመሸጫ ዋጋ ከ 100 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ማድረጉ ለመደራደር ውስብስብ እንዳደረገው ተገልጿል።

በሌላ በኩል ሊቨርፑል አነስተኛ ዋጋ ያለውን የሞናኮው ተጨዋች ማህኔስ አኪዩሽ መጠየቁ ተነግሯል።

የባርኮላ ዝውውር ለረጅም ጊዜ ከተጓተተ ሊቨርፑል በገበያው ላይ ሌሎች ኢላማዎቹን እንዳያጣ ተሰግቷል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ፌዴሪኮ ኬዬሳ የሚለቅ ከሆነ ሊቨርፑል ተጨማሪ አጥቂ ሊያመጣ እንደሚችል ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች